top of page

አገልግሎት

ምንታዊ አገልግሎት

  • ዘወትር እሑድ በየሳምንቱ ከጠዋቱ 5:00AM - 11:00AM

  • ጸሎተ ኪዳን

  • ሥርዓተ ቅዳሴ

  • መዝሙር በሕጻናት እና በአምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ወጣቶች

  • ስብከተ ወንጌል

  • የሕጻናት ትምህርት ዘወትር ቅዳሜ ከ4:00pm-6:00pm

 

ወርኃዊ አገልግሎት

  • በቅርብ ጊዜ

ዓመታዊ ክብረ በዓላት

  • ጥቅምት እስጢፋኖስ ክብረ በዓል

  • ጥር ቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል

  • የግንቦት ልደታ ክብረ በዓል

  • ሐምሌ ቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል

ተጨማሪ ቤተክርስቲያናችን የምትሰጠው አገልግሎት

  • ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን (Holy Sacraments)- ምሥጢረ ጥምቀት/ክርስትና (Christening)፣  ምሥጢረ ንስሐ (Repentance and Confession)፣ ምሥጢረ ቁርባን (Holy Communion)፣ ምሥጢረ ተክሊል /ሥርዓተ ጋብቻ (Holy Matrimony)፣ ምሥጢረ ቀንዲል (Anointing of the Sick)

  • ጸሎተ ፍትሐት (Funeral services)

bottom of page